በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስፖርት


የሰኞ ስፖርት

ገንዘቤ ዲባባ በ1ሺሕ 5መቶ የአዳራሽ ውስጥ የሩጫ ውድድር 2ኛውን ፈጣን ጊዜ አስመዝግባ፣ ድል ተቀዳጅታለች፡፡ በቅዳሜው በጀርመን የአዳራሽ ውስጥ ውድድር በወንዶቹ 3ሺሕ ኢትዮጵያውያን አሸንፈዋል - ሀጎስ ገ/ሕይወትና ዮሚፍ ቀጀልቻ አንደኛና ሁለተኛ ሆነዋል፡፡ በአሜሪካ ፉት ቦል፣ የፊዳደልፊያ ኤግልስ፣ የኒው ኢንግላንድ ፔትሬየትስን አሸንፈው የሱፐር ቦልን ዋንጫ ለመጀመሪያ ጊዜ አንስተዋል፡፡ ደቡብ ኮርያ ዘንድሮ የምታዘጋጀው የክረምት ኦሎምፒክ በዚህ ሳምንት ይጀመራል፣ ዓለም በጉጉት እየጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ስፖርት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:23 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG