በትላንት ዕሁዱ ታላቁ የኢትዮጵያ ሩጫ የአሥር ሺህ የጎዳና ውድድር ሙስነት ገረመውና አበበች አፈወርቅ አሸንፈዋል። ከቀደሙት ውድድሮች ሁሉ በበለጠ 36 ሺህ ሯጮች ተሣትፈውበታል።
ከሀገር ውጭም ቀዳሚ ሥፍራዎችን አላስቀመሱም፣
በኢጣልያ - ፍሎረንስ ማራቶን ብርሃኑ በቀለ በርጋና አሻ ጊጊ፥ በሕንድ - ኒው ዴልሂ ግማሽ ማራቶን ሌሊሳ ዴዲሳ፥ በቤይሩት በሁለቱም ፆታዎች፥ የኮርሱን ሬከርድ በማሻሻል ጭምር ታሪኩ ጂፋርና ሰዓዳ ከድር አሸንፈዋል።
ሌሎች የእግር ኳስ ስፖርት ዜናዎችን ደግሞ ያድምጡ።
አዘጋጅና አቅራቢው ሰሎሞን ክፍሌ ነው።
የእርስዎ አስተያየት
አስተያየቶችን ለማየት ይህንን ይጫኑ