በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ስፖርት የፖለቲካ ማራመጃ አይደለም" - አቶ አሰማኸኝ አስረስ

አቶ አሰማኸኝ አስረስ
አቶ አሰማኸኝ አስረስ

ስፖርት የሰላም፣ የአብሮነት የወዳጅነት ማሳያ ነው የፖለቲካ ማራመጃ አይደለም ሲሉ የአማራ ክልል የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አሰማኸኝ አስረስ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ገለፁ፡፡

ስፖርት የሰላም፣ የአብሮነት የወዳጅነት ማሳያ ነው የፖለቲካ ማራመጃ አይደለም ሲሉ የአማራ ክልል የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አሰማኸኝ አስረስ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ገለፁ፡፡

ከባለፈው ዓመት ማለትም ከኅዳር ወር 2010 ዓ.ም ጀምሮ በአማራና በትግራይ የእርግ ኳስ ቡድኖች መካከል፣ በነበረው የደጋፊዎች ፀብ የሁለቱ ክልሎች ቡድኖች በገለልተኛ ሜዳ ሲጫወቱ ቆይተዋል፡፡ የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን የሁለቱ ክልሎች የስፖርት ኮሚሺንና የተለያዩ የኅብረተሠብ ክፍሎች፣ የስፖርት ቤተሰቦችንና ደጋፊዎችን ሲያወያዩ ቆይተው በተደረገው ስምምነት ዘላቂ መፍትሄ ላይ ደርሰናል በማለታቸው በቅርቡ ፋሲል ከነማ ወደ መቀሌ በመሄድ ጨዋታውን ያደርጋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

"ስፖርት የፖለቲካ ማራመጃ አይደለም" - አቶ አሰማኸኝ አስረስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:24 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG