በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጆርጅ ኤች ደብሊው ቡሽ ሆስፒታል ገቡ

የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ኤች ደብሊው ቡሽ
የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ኤች ደብሊው ቡሽ

የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ኤች ደብሊው ቡሽ ለሞት ሊዳርግ የሚችል የደም ምርቀዛ በሽታ ይዟቸው አሁን መድሀኒት እየረዳቸው መሆኑን የቤተሰባቸው ቃል አቀባይ ገልጿል።

የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ኤች ደብሊው ቡሽ ለሞት ሊዳርግ የሚችል የደም ምርቀዛ በሽታ ይዟቸው አሁን መድሀኒት እየረዳቸው መሆኑን የቤተሰባቸው ቃል አቀባይ ገልጿል።

የዘጠና ሦስት ዓመት ዕድሜ አረጋዊ የሆኑት ቡሽ ባለፈው ዕሁድ ማለዳ ላይ ሆስፒታል ገብተው እየታከሙ ናቸው። እየተሻላቸው እንደሚመስልም በቤተሰባቸው ሥም የወጣ መግለጫ አመልክቷል።

ባለፈው ቅዳሜ በ92 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የ73 ዓመታት ባለቤታቸው የቀብር ሥነ-ሥርዓት ላይ ተገኝተው ነብር።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG