ሀዋሳ —
የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በመሪዎቹ ጥያቄ መሠረት በወታደራዊ ዕዝ ሥር ዋለ ዕርምጃው የተወሰደው ሰሞኑን በሲዳማ ዞን በተቃዋሚዎችና ፀጥታ ኃይሎች መካከል በነበረው ግጭት ሕይወትና ንብረት ካጠፋ በኋላ ነው፡፡
ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በመሪዎቹ ጥያቄ መሠረት በወታደራዊ ዕዝ ሥር መዋሉ ተገለፀ፡፡
የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በመሪዎቹ ጥያቄ መሠረት በወታደራዊ ዕዝ ሥር ዋለ ዕርምጃው የተወሰደው ሰሞኑን በሲዳማ ዞን በተቃዋሚዎችና ፀጥታ ኃይሎች መካከል በነበረው ግጭት ሕይወትና ንብረት ካጠፋ በኋላ ነው፡፡
ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ