በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደኢህዴን ጉባዔ


የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ ከሰኔ 28/2011 ዓ.ም ጀምሮ ልዩ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል፡፡

በውይይት መድረኩም አገራዊ እና ክልላዊ፣ ፖለቲካዊ ሁኔታዎችን በዝርዝርና በጥልቀት እየገመገመ ነው፡፡

በክልሉ ህዝቦች የተነሱ የአደረጃጀት እና የመልካም አስተዳደር ጥቄዎችን አስመልክቶ ማዕከላዊ ኮሚቴው ፍፁም በሆነ በሰከነና በኃላፊነት መንፈስ እየተወያየ ይገኛል፡፡

ውይይቱም እጅግ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ በሳል በሆነ መንገድ እየተካሄደ ያለ ሲሆን የህዝቡን የጋራና ዘላቂ ጥቅሞችን እንዲያረጋግጥና የተጀመረው የለውጥ ጉዞ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የሚያስችል ውይይት ማዕከላዊ ኮሚቴው እያካሄደ ነው፡፡

መረጃዎች ሳይደነጋገር በትግስት እንዲጠብቅ ደኢህዴን ጥሪውን ያስተላልፋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የደኢህዴን ጉባዔ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:38 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG