በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሳልቫ ኪርና የተቃውሞው መሪ ሪያክ ማቻር በሱዳን መዲና ካርቱም


የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪርና ተቃዋሚው ወገን ዛሬ በ72 ሰዓታት ውስጥ ገቢራዊ የሚሆን የተኩስ ማቆም ሥምምነት ፈርመዋል።

የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪርና ተቃዋሚው ወገን ዛሬ በ72 ሰዓታት ውስጥ ገቢራዊ የሚሆን የተኩስ ማቆም ሥምምነት ፈርመዋል።

ሳልቫ ኪርና የተቃውሞው መሪ ሪያክ ማቻር በሱዳን መዲና ካርቱም ፊት ለፊት ተገነኝተው ከተነጋገሩ በኋላ በደቡብ ሱዳን መንግሥት ተረጋግጧል።

ምምነቱ ለሰብአዊ ረድዔት መንገድ እንዲከፈት፣ እስረኞች እንዲፈቱ፣ ወታደራዊ ኃይሎች እንዲወጡ ጥሪ እንደሚያደርግ ሱና የተባለው የሱድን የዜና አገልግሎት ዘግቧል።

የአፍሪካ ህብረትና የምሥራቅ አፍሪካ ክልላዊ ወታደራዊ ኃይሎች የተኩስ ማቆሙ ሥምምነት መተግበሩን እንደሚከታተሉ ሱና ጠቁሟል።

ሳልቫ ኪርና የተቃውሞው መሪ ሪያክ ማቻር በሱዳን መዲና ካርቱም
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:57 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG