በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በደቡብ ሱዳን የተመደቡት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር

በደቡብ ሱዳን የተመደቡት አዲሱ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር አሜሪካ በደቡብ ሱዳን የመንግሥት ለውጥ እንዲኖር ትፈልጋለች የሚለውን የኪር አስተዳዳር በተደጋጋሚ የሚያቀርውን ክስ አስተባብለዋል።

በደቡብ ሱዳን የተመደቡት አዲሱ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር አሜሪካ በደቡብ ሱዳን የመንግሥት ለውጥ እንዲኖር ትፈልጋለች የሚለውን የኪር አስተዳዳር በተደጋጋሚ የሚያቀርውን ክስ አስተባብለዋል።

ዩናይትድ ስቴትስ ለአራት ዓመታት ተኩል ያህል የዘለቀው ጦርነቶ ቆሞ ሰላም ማየት ትፈልጋለች ሲሉም አምባሳደር ቶማስ ሁሸክ አክለዋል።

አምባሳደሩ በአሜሪካ ድምፅ ላለው የደቡብ ሱዳን ራድዮ ፕሮግራም በሰጡት ቃለ መጠይቅ ዩናይትስድ ስቴትስ በደቡብ ሱዳን ግጭት እንዲያበቃ ትፈልጋለች። በደቡብ ሱዳን ህዝብ ጎብ መቆሙን ትቀጥላለችም ብለዋል።

“ሰለም ለማግኘት በመንግሥትና ከመንግሥት ውጭ ያሉት መሪዎች ባህሪ እንዲቀየር እንፈልጋለን” በማለትም አስገንዝበዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG