በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሳልቫ ኪር እና ሪያክ ማቻር አዲስ አበባ ናቸው

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር እና የአማፅያኑ መሪ ሪያክ ማቻር የፈረሰውን የሰላም ሥምምነት ያንሰራራል ተብሎ ተስፋ የተጣለበትን ስብሰባ ለማካሄድ አዲስ አበባ ገብተዋል።

የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር እና የአማፅያኑ መሪ ሪያክ ማቻር የፈረሰውን የሰላም ሥምምነት ያንሰራራል ተብሎ ተስፋ የተጣለበትን ስብሰባ ለማካሄድ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ኪርና ማቻር የአማፅያኑ መሪ ማቻር ሃገር ጥለው ከሸሹበት እኤአ ከሃምሌ 2016 ወዲህ በግንባር ሲገናኙ የመጀመሪያ ጊዜ ነው የሚሆነው። ከፕሬዚዳንት ኪር ጋር ከፍተኛ የመንግሥታቸው ባለልሥልጣናት ወደአዲስ እበባ ሲገቡ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ አውሮፕላን ጣቢያ ተቀብለዋቸዋል።

ማቻር ደግሞ በስደት ከሚኖሩበት ከደቡብ አፍሪካ አዲስ አበባ የገቡት ትናንት ማክሰኞ ምሽት መሆኑ ታውቋል፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG