በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በርካታ ቁጥር ያላቸው የደቡብ ሱዳናዊያን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው ተገለጸ


ፋይል- የደቡብ ሱዳናዊያን ስደተኞች ካምፕ በኢትዮጵያ
ፋይል- የደቡብ ሱዳናዊያን ስደተኞች ካምፕ በኢትዮጵያ

ከመስከረም ወር መጀመርያ ጀምሮ እስካሁን ባለው ጊዜ ወደ 30,000 የሚጠጉ ደቡብ ሱዳናዊያን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውን የተመድ የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር አስታወቀ።

ኮሚሽኑ እንዳለው በቀን 1,000 ደቡብ ሱዳናዊያን ኢትዮጵያ መግባታቸውን ቀጥለዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

በርካታ ቁጥር ያላቸው የደቡብ ሱዳናዊያን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:21 0:00

XS
SM
MD
LG