በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎችና ስደተኞች በኢትዮጵያ ድንበር

“የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎችና ቁጥራቸው አሥር ሺህ ይደርሣል የተባለ ስደተኞች የኢትዮጵያን ድንበር ዘልቀው 200 ኪሎ ሜትር ገብተዋል” ሲል የምዕራብ ኦሞ ዞን አስተዳደር አስታውቋል።

“የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎችና ቁጥራቸው አሥር ሺህ ይደርሣል የተባለ ስደተኞች የኢትዮጵያን ድንበር ዘልቀው 200 ኪሎ ሜትር ገብተዋል” ሲል የምዕራብ ኦሞ ዞን አስተዳደር አስታውቋል።

የታጠቁት በሰላም እንዲመለሱ ለማድረግና ክፍት ሆኖ የቆየው ድንበር በመከላከያ ሠራዊት እንዲጠበቅ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን የክልሉ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ተናግሯል።

ስደተኞቹ በአገር ውስጥ ስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ በውል የማይታወቁ መሆናቸውን አመልክቷል።

ታጥቀው ድንብር መሻገራቸው ሥጋት መፍጠሩም ተገልጧል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎችና ስደተኞች በኢትዮጵያ ድንበር
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:20 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG