ዋሺንግተን ዲሲ —
የኡጋንዳው ፕረዚዳንት ዮወሪ ሙሴቬኒ በደቡብ ሱዳን ፕረዚዳንት ሳልቫ ኪርና በአማፅያኑ መሪ ሪያክ ማቻር መካከል የተካሄደውን ንግግር ካስተናጋዱ በኋላ ስለውሳኔው በትዊተር አስታውቀዋል።
በንግግሩ ወቅት ብዙ ውሳኔዎች ተደርገዋል ከነሱም መካከል የውኅደት መንግሥት የመመስረቱን ጉዳይ ማዘግየት ይገኙባቸዋል ብለዋል። ከ 50 ቀናት በኋላ ጉዳዩ ያለበት ሁኔታ የደረሰበት ደረጃ እንደሚታይ ገልጸዋል።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ