በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ሱዳን መንግስት እና ተቃዋሚዎች በጦር ውህደት ላይ እስካሁን እልተስማሙም


ዶ/ር ሪያክ ማቻር
ዶ/ር ሪያክ ማቻር

የደቡብ ሱዳን መንግስት እና ተቃዋሚዎች በጦር ውህደት ላይ እስካሁን እልተስማሙም። በአዲስ አበባ የሚካሄደው ስብሰባም ያለውጤት ቀጥሏል።

በሽግግር መንግሥት ወቅት በጁባ የሚሰፍረውን የፖሊስና የወታደራዊ ኃይል በተመለከተ ከስምምነት ያለመድረሳቸውን፣ በአዲስ አበባ እየተነጋገሩ የሚገኙት የደቡብ ሱዳን ተሳታፊ ወገኖች አስታወቁ።

"አሁን ባለው ሁናቴ ልዩነቱ ሰፊ ነው፣ መንግሥትም ካለበት እየተንቀሳቀሰ አይደለም" ብለዋል የተቃዋሚዎቹ ዋነኛ ተደራዳ ታባን ዴንግ።

እስክዕድር ፍሬው የላከውን ዘገባ ይህንን የድምፅ ፋልይ በመጫን ያዳምጡ።

የደቡብ ሱዳን መንግስት እና ተቃዋሚዎች በጦር ውህደት ላይ እስካሁን እልተስማሙም /ርዝመት -3ደ00ሰ/
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:00 0:00

XS
SM
MD
LG