በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ሱዳናዊያን የሚስማሙባቸውም የማይስማሙባቸውም ነጥቦች አሉ

  • እስክንድር ፍሬው

የደቡብ ሱዳንን የሰላም ስምምነት ለመተግበር ዝግጁ መሆናቸውን አዲስ አበባ ላይ እየተነጋገሩ የሚገኙ የደቡብ ሱዳን መንግሥትና ተቃዋሚዎቹ እየገለፁ ነው፡፡

የደቡብ ሱዳንን የሰላም ስምምነት ለመተግበር ዝግጁ መሆናቸውን አዲስ አበባ ላይ እየተነጋገሩ የሚገኙ የደቡብ ሱዳን መንግሥትና ተቃዋሚዎቹ እየገለፁ ነው፡፡

በአዲስ አበባው አውደ ጥናት ላይ እየተሣተፉ ያሉት የደቡብ ሱዳን ወገኖች ከሚስማሙባቸው ነጥቦች መካከል የብሔራዊ አንድነት የሽግግር መንግሥት ምሥረታ ጉዳይም ይገኝበታል፡፡

በአንዳንድ የስምምነቱ አንቀፆች ትርጉም ላይ ግን ተመሣሣይ አቋም መያዝ እንዳልቻሉም እየተሰማ ነው፡፡

ተጨማሪ ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG