በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በደቡብ ሱዳን ስድሥት የረድዔት ሠራተኞች ተገደሉ


ከጁባ ወደ ፒቦር ሲጓዙ የነበሩ ስድስት የረድዔት ድርጅት ባልደረቦች ባለፈው ቅዳሜ ደቡብ ሱዳን ውስጥ ተገድለዋል።

ከጁባ ወደ ፒቦር ሲጓዙ የነበሩ ስድስት የረድዔት ድርጅት ባልደረቦች ባለፈው ቅዳሜ ደቡብ ሱዳን ውስጥ ተገድለዋል።

ማንነታቸው ያልታወቀ ነፍሰ ገዳዮች ናቸው፣ በአለፈው ቅዳሜ ስድሥት የረድዔት ሠራተኞች ሕይወት ያጠፉት፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዳመለከቱት የደቡብ ሱዳን ውዝግብ ከተጀመረበት እአአ ከ2013 ዓ.ም. ወዲህ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ግድያ ሲፈፀም ይሕ የመጀመሪያው መሆኑ ነው፡፡

ሪፖርተራችን ጂል ክሬግ ከናይሮቢ በላከችልን ዘገባ፣ ጥቃቱ አጠቃላዩን የረድዔት አቅርቦት አገልግሎት ያደናቅፍ እንደሆነ በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ አንዳንድ ግብረ ሠናይ ድርጅቶችን አነጋግራለች፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

በደቡብ ሱዳን ስድሥት የረድዔት ሠራተኞች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:02 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG