በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቀድሞው የኤስፒኤልኤ መሪ “የተባበረ የደቡብ ሱዳን ግንባር” የሚል የሽምቅ ተዋጊ አቋቋሙ

አንድ የቀድሞው የሱዳን ሕዝባዊ ነፃ አውጪ ጦር ኤስፒኤልኤ መሪ፣ “የተባበረ የደቡብ ሱዳን ግንባር” የሚል አዲስ የሽምቅ ተዋጊ ቡድን ማቋቋማቸው ተገለፀ።

አንድ የቀድሞው የሱዳን ሕዝባዊ ነፃ አውጪ ጦር ኤስፒኤልኤ መሪ፣ “የተባበረ የደቡብ ሱዳን ግንባር” የሚል አዲስ የሽምቅ ተዋጊ ቡድን ማቋቋማቸው ተገለፀ።

ጀነራል ፖል ማሎንግ አወን ትናንት ሰኞ ይፋ ባደረጉት መግለጫቸው፣ አዲስ ያቋቋሙትን ግንባር ተግባርና ፕሮግራሞች ዘርዝረዋል። በዚህም፣ ሙስናን በጥበብና በዘዴ ለመዋጋት፣ የጅምላ ግድያን ለማስቆምና ሀገሪቱም ፍትህ፣ ነፃነትና እኩልነት ወደሰፈነባት ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለማሸጋገር እንደሚጥሩ አመልክተዋል።

የግንባሩ ቃል አባይ ደ ጆን ከናይሮቢ ኬንያ ለቪኦኤ እንደገለፁት፣ የግንባሩ ግብ ደቡብ ሱዳን ውስጥ ሰላምን መመስረት ይሆናል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG