በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደቡብ ሱዳን እና የንግድ እንቅስቃሴ


South Sudan map
South Sudan map

የደቡብ ሱዳን መንግሥት፣ ምንም እንኳ ፕሬዚደንቱ ያለፈውን ሳምንት ዓለማቀፍ የንግድ ጉባዔ ባይካፈሉም፣ ሀገሪቱ በአሁኑ ወቅት ለንግድ እንቅስቃሴ ክፍት መሆኗ ተነገረ።

የደቡብ ሱዳን መንግሥት፣ ምንም እንኳ ፕሬዚደንቱ ያለፈውን ሳምንት ዓለማቀፍ የንግድ ጉባዔ ባይካፈሉም፣ ሀገሪቱ በአሁኑ ወቅት ለንግድ እንቅስቃሴ ክፍት መሆኗ ተነገረ።

የነዳጅ ኩባንያ ጠበብት እንዳስታወቁት፣ ደቡብ ሱዳን በአሁኑ ወቅት ጥቅም ላይ ያልዋለ 3.5ቢሊዮን በርሜል ዘይትና 85ቢሊዮን ኩቢክ ሜትር የተፈጥሮ ጋዝ አላት።

የደቡብ ሱዳን ግጭት ባለፈው ታኅሣሥ ወር ከመጀመሩ አስቀድሞ የነዳጅ ምርቷ በ2/3ኛ መውረዱ የተገለፀ ሲሆን፣ እአአ በ2011 ከነበረው 5መቶ ሺህ በርሜል ነዳጅ ጋር ሲነፃፀር በአሁኑ ወቅት በቀን 1መቶ 30 ሺህ በርሜል ታመርታለች።

የደቡብ ሱዳን ውስጥ ሙዓለ ንዋይ ለማፍሰስ ችግር ቢኖርም፣ በፕሬዚደንቱ ሳልቫ ኪር ፈንታ የቀረቡት ምክትል ፕሬዚደንቱ ጄምስ ዋኒ ኢጋ እንደገለፁት፣ ሀገራቸው ከዓለም ነዳጅ አምራች አገሮች ተርታ ተሰልፋለች።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG