በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ሱዳንን ረሀብ ለማስታገስ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት ተገኘ

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የደቡብ ሱዳንን ረሀብ ማስታገስ የቻለ ከፍተኛ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት መገኘቱ ተገለፀ። ይሁን እንጂ፣ በዚያ አካባቢ ያለው ግጭትና ውዝግብ፣ ሕዝቡን ለከፋ ረሀብ ማጋለጡ ተመልክቷል።

የደቡብ ሱዳንን ረሀብ ማስታገስ የቻለ ከፍተኛ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት መገኘቱ ተገለፀ። ይሁን እንጂ፣ በዚያ አካባቢ ያለው ግጭትና ውዝግብ፣ ሕዝቡን ለከፋ ረሀብ ማጋለጡ ተመልክቷል።

ርሀብ ሊወገድ የሚችል ክስተት ይሆን ደቡብ ሱዳን ውስጥ ግን መንግሥትም ሆነ የተባበሩት መንግሥታት የረድዔት ድርጅቶች ሀገሪቱ ውስጥ ያለው ሁኔታ ተስፋ ሰጭ ያለመሆኑን ነው የሚገልፁት፡፡

የዕለት ምግባቸውን ለማግኘት የሚዋትቱት ሰዎች ቁጥር ባለፈው የካቲት ወር ከነበረው 4.9 ሚሊዮን ዛሬ ወደ 6ሚሊዮን ከፍ ብሏል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የደቡብ ሱዳንን ረሀብ ለማስታገስ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት ተገኘ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:55 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG