በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ ሪክ ማቻርን ወደ ሀገሯ አላስገባም አለች


ሪክ ማቻር
ሪክ ማቻር

የቀድሞው የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት እና የአማፂያኑ መሪ ሪች ማቻር የኢትዮጵያ መንግሥት ከሀገሩ እንዲወጡ ማድረጉ ተነግሮኛል ሲል የደቡብ ሱዳን መንግሥት አስታወቀ።

የቀድሞው የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት እና የአማፂያኑ ሪክ ማቻር የኢትዮጵያ መንግሥት ከሀገሩ እንዲወጡ ማድረጉ ተነግሮኛል ሲል የደቡብ ሱዳን መንግሥት አስታወቀ።

አማጺው ኤስፒኤኤም በበኩሉ ለአሜሪካ ድምጽ በሰጠው ቃል መሪው ማቻር በኢትዮጵያ በኩል አልፈው ወደ ሌላ በመጓዝ ላይ እንደነበሩና በኢትዮጵያ መንግሥትም “ከሀገሩ እንዲወጡ” በሚል የተነገረው የለም፤ ሲል አስተባብሏል።

የደቡብ ሱዳን ቃል አቀባይ አቴኒ ዌክ አቴኒ ናቸው ማቻር ወደዚያች አገር የመግባት ፈቃድ እንዲነፈጉ የኢትዮጵያን መንግሥት አልጠየቅንም ሲሉ ያስተባበሉት፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ኢትዮጵያ ሪክ ማቻርን ወደ ሀገሯ አላስገባም አለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:35 0:00

XS
SM
MD
LG