በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ሱዳን የኢኮኖሚ ቀውስ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የደቡብ ሱዳን ፓውንድ የዶላር ምንዛሬ ማሽቆልቆሉን እንዳይቀጥል ለመከላከል በውጭ ገንዘብ መገበያየት ብሔራዊ ባንኩ ለማገድ ማቀዱ ተሰማ

በቅርብ ሳምንታት እና ወራት በሀገሪቱ የምግብና ሌላም መሰረታዊ አቅርቦቶች ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩን ተከትሎ ነው

የደቡብ ሱዳን ብሄራዊ ሸንጎ የንግድ ዘርፍ ኮሚቴ የብሔራዊ ባንክ ገዥውን የገንዘብ ሚኒስትሩንና ሊሎችም የሚመለከታቸው ባለስልጣናት ጠርቶ በጉዳዩ ላይ እንዳነጋገረ ተገልጿል

ለዋጋ መናሩ ምክንያቱ የዓለም የነዳጅ ዋጋ መቀነስ እና በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ያለው ግጭት መሆኑን ነው የብሄራዊ ባንክ ገዥው የተናገሩት

XS
SM
MD
LG