በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቤንቲዩ ወደቀች


ደቡብ ሱዳን፣ ከተሞቿና ጎረቤቶቿ
ደቡብ ሱዳን፣ ከተሞቿና ጎረቤቶቿ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:56 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የደቡብ ሱዳን ፀረ-መንግሥት ኃይሎች የዩኒቲ ግዛት ዋና ከተማይቱን ቤንቲዩን መቆጣጠራቸውን የመንግሥቱ ኃይል የሆነው የሱዳን ሕዝብ አርነት ሠራዊት - ኤስፒኤልኤ ዛሬ አረጋግጧል፡፡

መንግሥቱ አክሎም ተቃዋሚዎቹ ምናልባት ድጋፍ ከኻርቱም አግኝተው ሊሆን እንደሚችል የሚጠቁም መልዕክት ቢያስተላልፉም አማፂያኑ ግን ይህንን የጁባን ውንጀላ ፈጥነው ሙሉ በሙሉ አስተባብለዋል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ ቤንቲዩ ላይ ሁለቱም ወገኖች ገና እየተፋለሙ መሆናቸውን የደቡብ ሱዳን የማስታወቂያ ሚኒስትር ተናግረዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያደምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG