በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ሱዳን ተፋላሚዎች፣ ተኩስ አቁሙን እየጣሱ ነዉ


የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ወገኖች ስምምነቱ ከተፈረመ በሁዋላም ቢሆን የተኩስ አቁሙን እየጣሱ መሆኑን ኢጋድ ገለጸ

የምስራቅ አፍሪቃ የልማት በየነ መንግስታት ድርጅት (IGAD) የክትትልና ቁጥጥር ስልት ስምምነቱ ከተፈረመ በኋላም ቢሆን የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ወገኖች የተኩስ አቁሙን የሚጥሱ ተግባራት እየፈጸሙ መሆኑን አስታዉቋል። ይኸዉ የክትትልና ቁጥጥር ስልት ሰሞኑን እንዳስታወቀዉ የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ወገኖች እስከ ቅርብ ቀናት ድረስ የተለያዩ የተኩስ አቁም ጥሰቶችን ፈጽመዋል።

ሙሉዉን ዘገባ እስክንድር ፍሬዉ ከላከዉ የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

የደቡብ ሱዳን ተፋላሚዎች፣ ተኩስ አቁሙን እየጣሱ ነዉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:53 0:00

XS
SM
MD
LG