በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በደቡብ ሱዳን ላይ የተሰጠ ትንተና

ደቡብ ሱዳን ውስጥ በግጭት ተፈናቅለው ከሚገኙ የውጭ ዜጎች ጥቂቱ /ፎቶ ከኢንተርኔት የተገኘ/
ደቡብ ሱዳን ውስጥ በግጭት ተፈናቅለው ከሚገኙ የውጭ ዜጎች ጥቂቱ /ፎቶ ከኢንተርኔት የተገኘ/

የደቡብ ሱዳን ፀበኞች - ፕሬዘዳንት ሳልቫ ኪርና የቀድሞ ምክትላቸው ሪያክ ማቻር የግጭት አካባቢዎች
የደቡብ ሱዳን ፀበኞች - ፕሬዘዳንት ሳልቫ ኪርና የቀድሞ ምክትላቸው ሪያክ ማቻር የግጭት አካባቢዎች

please wait

No media source currently available

0:00 0:12:50 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ደቡብ ሱዳን ውስጥ የተቀሰቀሰው ግጭት መላውን ዓለም አሳስቧል ማለት ይቻላል።

ደም አፋሳሽ የሆኑትን ግጭቶች ለማስቆም የታቀደውና በምሥራቅ አፍሪካው የጋራ ልማት ተቋም - ኢጋድ የተዘጋጀው የሰላም ንግግር የመጀመሪያው ዙር ውይይት በሸራተን አዲስ ነገ እንደሚጀመር ተገልጿል፡፡

የደቡብ ሱዳንን ሁኔታ እንዲገመግሙ ዶክተር ሰሎሞን መብሪን ጋብዘናል፡፡

ዶ/ር ሰሎሞን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሣይንስና ዓለምአቀፍ ትምህርት ክፍል መምህር ናቸው። እስክንድር ፍሬው ነው ያነጋገራቸው።

ለሙሉው ውይይት የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG