በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የሚተገበርና ለአፍሪቃውያን ወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር የሚያስችል የሥልጠና ፕሮግራም ማዘጋጀታቸውን የደቡብ ኮሪያዋ ፕሬዝዳንት ፓክ-ኩኒዬ (Park Geun-hye)አስታወቁ።
ዛሬ በአዲስ አበባው የአፍሪቃ ሕብረት ለአህጉሪቱ መሪዎች ንግግር ያደረጉት ፕሬዝዳንት ፓክ-ኩኒዬ ለኮርያ ነጻነትና ዲሞክራሲ ደማቸውን አፈሰሱ ያሏቸውን ኢትዮጵያውያንም አመስግነዋል።