በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ኮሪያ ወጣቶች የሁለቱን ኮሪያውች ውኅደት ይደግፋሉ - ጥናት


ዕድሜያቸው ለዩኒቨርሲቲ ብቁ ከሆኑ የደቡብ ኮሪያ ወጣቶች ገሚሱ ያህል፤ የሁለቱን ኮሪያውች ውኅደት እንደሚደግፉ ተገለጠ።

ዕድሜያቸው ለዩኒቨርሲቲ ብቁ ከሆኑ የደቡብ ኮሪያ ወጣቶች ገሚሱ ያህል፤ የሁለቱን ኮሪያውች ውኅደት እንደሚደግፉ ተገለጠ።

ይህ የተገለጸው፣ በብሔራዊው ምክር ቤት የውጪ ጉዳዮችና የአንድነት ኮሚቴ አዲስ ባወጣው የሕዝብ አስተያየት መለኪያ ሰንጠረዥ ላይ ነው። ይህ በአውሮፓውያኑ ኅዳር ማብቂያ ላይ የወጣው የሕዝብ አስተያየት፣ ከ1,000 በላይ የሀገሪቱን የዩቨርሲቲ ተማሪዎች ያካትታል።

የጥናቱ ውጤትም፣ 52.8% የሚሆኑቱ ውኅደትን እንደሚደግፉ ያመለከተ ሲሆን፣ ይህም ውኅደቱን ከማይደግፉት መካከል ከግማሽ በላይ መሆኑ ታውቋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG