በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰሜን ኮርያ ኑክሌር መሳርያ የምትፈትሽበትን የኑክሌር ተቋም መዝጋትን በተመለከተ

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የደቡብ ኮሪያ ፕሬዚዳንት ሙን ጄ ሰሜን ኮርያ ኑክሌር መሳርያ የምትፈትሽበትን የኑክሌር ተቋምን ስትዘጋ ዩናይትድ ስቴትስ በመቆጣጠር ተግባር እንድትረዳ እንደሚፈልጉ ታውቋል።

የደቡብ ኮሪያ ፕሬዚዳንት ሙን ጄ ሰሜን ኮርያ ኑክሌር መሳርያ የምትፈትሽበትን የኑክሌር ተቋምን ስትዘጋ ዩናይትድ ስቴትስ በመቆጣጠር ተግባር እንድትረዳ እንደሚፈልጉ ታውቋል።

ፕሬዚዳንቱ ዛሬ ከተባበሩት መንግስሥታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶንዮ ጉቴሬሽ ጋር በስልክ በተነጋገሩበት ወቅት ስለጉዳይ መግለፃቸውን ቃል አቀባያቸው ተናግረዋል።

የሰሜን ኮርያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን በመጪው ግንቦት ወር አጋማሽ ገደማ ላይ ኑክሌር መሳርያ የሚፈተሽበትን ቦታ ለመዝጋት ቃል ገብተዋል።

ተቋሙ ሲዘጋ እንዲመለከቱ ኪም የደቡብ ኮርያያና የዩናይትድ ስቴትስ ጠበብትንና ጋዜጣኞችን የማጋበዝ እቅድ እንዳላቸው የደቡብ ኮርያ ባለሥልጣኖች ባለፈው እሁድ ጠቁመዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG