በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአየር ቅኝት ያካሄዱት ሩስያና ቻይና


ትናንት ማክሰኞ የጋራ የአየር ቅኝት ያካሄዱት ሩስያና ቻይና፣ የጦር አይሮፕላኖቻቸው የደቡብ ኮሪያን የአየር ክልል እንዳልጣሱ በመጥቀስ፤ የቀረበባቸውን ክስ አስተባበሉ።

የተባለው የአየር ክልል መጣስ ክስ የቀረበው፣ ሁለቱም ደቡብ ኮሪያም ጃፓንም፣ በይገባኝ የሚወዛግባቸው፣ ደቡብ ኮሪያ ዱከዱ ጃፓን ደግሞ ታኬሺማ እያሉ በየቋንቋቸው በሚጠሯቸው ደሴቶች አካባቢ ነው።

የሩስያ መከላከያ ሚኒስቴር በሲኦል የቀረበውን ክስ ያስተባብልና፣ ውንጀላው ሙያዊ ትንታኔ የጎደለው መሆኑንም አክሏል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG