ሀዋሳ —
የምርጫ ቦርድ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በደቡብ ክልል በሚነሱ በክልል የመደራጀት ጥያቄዎች ዙሪያ በአዲስ አበባ ከተማ ከምሁራናና ፖለቲከኞች ጋር ባደረገው ውይይት ጥያቄዎቹን ለመመለስ ሕገ መንግሥቱን ማሻሻል እንደሚያስፈልግ መገለፁ ተዘግቦ ነበር፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።