በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቀድሞውን የደቡብ አፍሪካ ዘረኛ ስርዓት ሲታገሉ የኖሩት አህመድ ካትራዳ አረፉ


የቀድሞውን ደቡብ አፍሪካ ዘረኛ ስርዓት ሲታገሉ የኖሩት አህመድ ካትራዳ በ87 ዓመት እድሜያቸው አረፉ። ከኔልሰን ማንዴላ ጋር ሮብን ደሴት ላይ ለ18 ዓመታት ያህል በእስር ማቀዋል።

ደቡብ አፍሪካዊው ፀረ ዘረኛው ስርዓት ታጋይ አህመድ ካትራዳ በ87 አመት እድሜያቸው አረፉ። ከኔልሰን ማንዴላ ጋር ሮብን ደሴት ላይ ለ18 አመታት ያህል በእስር ማቀዋል።

አህመድ ካትራዳ ሀገራቸው ደቡብ አፍሪካ በእኩልነት እንዲኖሩ መታገል የጀመሩት ገና ልጅ እያሉ ነው፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የቀድሞውን የደቡብ አፍሪካ ዘረኛ ስርዓት ሲታገሉ የኖሩት አህመድ ካትራዳ አረፉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:01 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG