በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በደቡብ አፍሪካ የውስጥ አዋቂ ጠቋሚዎች ፈተና


በደቡብ አፍሪካ የውስጥ አዋቂ ጠቋሚዎች ፈተና
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:02 0:00

በደቡብ አፍሪካ የውስጥ አዋቂ ጠቋሚዎች ፈተና

ማርታ ንጎዬ በሚሊዮኖች የሚገመቱ ሕገ ወጥ የመንግሥት የሥራ ውሎች ላይ የተሠራውን ሙስና፣ በውስጥ አዋቂ ጠቋሚነት ሲያጋልጡ፣ በመንግሥታዊው የደቡብ አፍሪካ የመንገደኞች ባቡር ተቋም የሕግ ክፍል ሥራ አስጻፈሚ ነበሩ፡፡

ይኹን እንጂ፣ “ሙስናን ያጋለጡ” ተብለው ከመከበር ይልቅ፣ በአሠሪያቸው ተባርረው ወደ ሥራቸው ለመመለስ ረጅም እና ብዙ ወጪ የሚጠይቅ የሕግ ፍልሚያ ገጥሟቸዋል።

የማርታ ተሞክሮ በደቡብ አፍሪካ ያሉ መረጃ ነጋሪዎች የሚያጋጥሟቸውን ፈተናዎች አጉልቶ ያሳያል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG