በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"እስራኤል ጋዛ ውስጥ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈጸመች ነው" - ደቡብ አፍሪካ


ፎቶ ፋይል፦ ዓለም አቀፉ የፍትህ ፍርድ ቤት ሄግ፣ ኔዘርላንድስ
ፎቶ ፋይል፦ ዓለም አቀፉ የፍትህ ፍርድ ቤት ሄግ፣ ኔዘርላንድስ

በእስራኤል እና በሃማስ መካከል እየተካሄደ ባለው ጦርነት የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈፀመች ነው ስትል እስራኤልን የወነጀለችው አንድ አህጉር ርቃ የምትገኘው ደቡብ አፍሪካ በአስቸኳይ ጦርነቱን ይቆም ዘንድ ትዕዛዝ እንዲሰጥ በዛሬው ዕለት የመንግሥታቱን ድርጅት ከፍተኛ የወንጀል ችሎት ተማጸነች።


‘የአሁኑ የጋዛ ጦርነት አስርት ዓመታት ያስቆጠረው እስራኤል በፍልስጤማውያን ላይ የፈጸመችው ጭቆና አካል ነው’ ሲሉም ደቡብ አፍሪካውያኑ ጠበቆች ተሟግተዋል።


እስራኤል በበኩሏ ከሄጉ የችሎት ሂደት መክፈቻ አስቀድማ ውንጀላውን በጥብቅ አስተባብላለች።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG