አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
No media source currently available
በደቡብ አፍሪካ የነገው ወሳኝ ምርጫ ዝግጅት በመጠናቀቅ ላይ ነው
ነገ ረቡዕ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ለሚካሄደው ምርጫ የመጨረሻው ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው። ይህ ምርጫ የሚካሄደው የዘር መድልዎ አገዛዙ ካከተመ ልክ ከሠላሳ ዓመት በኋላ ነው። የነገው ምርጫ ገዢው የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግሬስ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገሪቱ ፓርላማ አብላጫ መቀመጫ የማያገኝበት ሊሆን እንደሚችል ተመልክቷል።
በአሶሲየትድ ፕሬስ እና በቪኦኤ የተጠናቀሩትን ዘገባዎች ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም