በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በናይሮቢ አል-ሸባብ ያደረሰውን ጥቃት የተቃወሙ ሶማሊያዊያን ሰልፍ ወጡ

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ውስጥ በሚገኝ ሆቴል ላይ ሰሞኑን አል-ሸባብ ያደረሰውን ጥቃት የተቃወሙ ሶማሊያዊያን ዛሬ ኢስትሌ ቀበሌ ውስጥ ሰልፍ ወጥተዋል።

ኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ውስጥ በሚገኝ ሆቴል ላይ ሰሞኑን አል-ሸባብ ያደረሰውን ጥቃት የተቃወሙ ሶማሊያዊያን ዛሬ ኢስትሌ ቀበሌ ውስጥ ሰልፍ ወጥተዋል።

ለኬንያ ሕዝብና መንግሥት ያላቸውን ድጋፍ ከገለፁት የኢስትሌ ሶማሊያዊያን የበዙት እዚያ የሚኖሩት በስደት ነው። በማክሰኞው ጥቃት ሃያ አንድ ሰው መገደሉ ተዘግቧል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በናይሮቢ አል-ሸባብ ያደረሰውን ጥቃት የተቃወሙ ሶማሊያዊያን ሰልፍ ወጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:50 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG