በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የአልሻባብ ታጣቂዎችን ለሚገድል ወሮታ እንከፍላለን” የሶማሊያ ባለሥልጣን


“የአልሻባብ ታጣቂዎችን ለሚገድል ወሮታ እንከፍላለን” የሶማሊያ ባለሥልጣን
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:42 0:00

“የሽብርተኛው የአልሻባብ ቡድን ታጣቂን ለሚገድል እስከ 25 ሺህ ዶላር የሚደርስ ወሮታ ይከፈለዋል” ሲሉ የማዕከላዊ ሶማሊያ ክፍለ ግዛት አስተዳዳሪ አስታወቁ፡፡

የሂራን ክፍለ ሀገር አስተዳዳሪው “የአልሻባብ አባላት ሚስቶችን እና እናቶችን ግደሉ” ሲሉ አገረ ገዢው ለጦር ሠራዊት እና ለነገዶች ሚሊሺያዎች መመሪያ ሰጥተዋል፡፡

ለመብት ተሟጋች ቡድኖች እና የጸጥታ ጉዳይ አዋቂዎች በዘፈቀደ ግድያ እንዲፈጸም የተደረገው ጥሪ እንዳሳሰባቸው ገልጸዋል፡፡

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

XS
SM
MD
LG