በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የወቅቱ የሶማልያ ፖለቲካ ውዝግብ ወደ ትርምስ እንዳያመራ ተሰጋ።


ሱማልያ ውስጥ እንደገና የተፈጠረው የፖለቲካ ውጥረት የሃገሪቱን የወደፊት ጉዞ ሊገታ ወይም አሁን ከደረሰችበት የመረጋጋት ጎዳና ሊያፈናቅላት እንደሚችል ተሰግቷል።

please wait

No media source currently available

0:00 0:08:45 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የሱማልያ ምክር ቤት ትላንት ማክሰኞ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ በተነሳው እምነት ማጣት ሃሳብ ላይ የከፈተው ክርክር በእንደራሴዎቹ መሃል ሁከት መፍጠሩ ተዘግቧል። በፓርላማው ያንደኛውን ወገን ደጋፊ ድምጽ እንዳይሰማ ለመሸፈን፥ ሌላው ወገን ጩኸት ሲያሰማና ባዶ ሲኒና ኩባያ ሲወረውር መስተዋሉም ተገልጿል።

እና ሁኔታው ወዴት ሊያመራ ይችላል? እስካሁን ብዙ ሺህ ሕይወት የጠፋበት፥ ሚሊዮኖች የተሰደዱበት፥ መጠኑን ለመገመት የሚከብድ ንብረት የወደመበትና በአለምቀፍ ደረጃ በብርቱ የተደከመበት የሱማልያው የሰላም ጥረት በውን ሊከሽፍ ነው?

XS
SM
MD
LG