በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አልሻባብ አጥፍቶ ጠፊ በሶማሊያ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ላይ ባፈነዳው ቦምብ ወታደሮች ተገደሉ

አልሻባብ አጥፍቶ ጠፊ በሶማሊያ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ላይ ባፈነዳው ቦምብ ወታደሮች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:00 0:00

በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በሚገኝ የጦር ሠፈር የወታደር ማሠልጠኛ ላይ፣ የአል-ሸባብ አጥፍቶ ጠፊ ባፈነዳው ቦምብ፣ ቢያንስ 13 ወታደሮች ሲገደሉ፣ ሌሎች 20 ወታደሮች እንደቆሰሉ ተገልጿል፡፡

በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በሚገኝ የጦር ሠፈር የወታደር ማሠልጠኛ ላይ፣ የአል-ሸባብ አጥፍቶ ጠፊ ባፈነዳው ቦምብ፣ ቢያንስ 13 ወታደሮች ሲገደሉ፣ ሌሎች 20 ወታደሮች እንደቆሰሉ ተገልጿል፡፡

ጽንፈኛ እስላማዊው ታጣቂ ቡድን አል-ሻባብ፣ ለጥቃቱ “ሓላፊ ነኝ” ብሏል፡፡ ተንታኞች እንደሚናገሩት፣ የደረሰው ጥቃት፣ ከአል-ሻባብ ጋራ እየተፋለመ ያለው የመንግሥቱ የጦር ኃይል፣ ምን ያህል ለጥቃት ተጋላጭ እንደኾነ የሚጠቁም ነው።

አሕመድ መሐመድ ከሞቃዲሾ ያጠናቀረው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG