ድሬዳዋ —
የሶማሌ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት ለሁለት ቀናት ያካሄደውን ጉባዔው አጠቋል። ምክር ቤቱ አስቀድሞ ከያዛቸው የሹመት የመንግሥት ሥራ አፈፃፃም ሪፖርትና ዐዋጆቹን የማፅደቅ አጀንዳዎች ባሻገር የምክር ቤቱን ስብሰባ ረግጠው ወጥተው መስታወት በመሰባበር ፀጥታ ለማደፍረስ ሞክረዋል፣ በሙስናም የፈለጋሉ ያላቸውን አስራ ሁለት የምክር ቤቱን አባላት ያለመከሰስ መብት አንስቷል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።