አዲስ አበባ —
የሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ ኃይል ከሁለት ዓመታት ከ65 በላይ ሰዎች መገደላቸውን፤ ከ153 በላይ ሰዎች መቁሰላቸውንና ከ15 ሚልዮን ብር በላይ ግምት ያለው ንብረት መውደሙን የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ሰመጉ በ139ኛው ልዩ መግለጫው ሰሙኑን ይፋ አደረገ።
አጥፊዎቹ ሕግ ፊት እንዲቀርቡም ሰመጉ ጠይቋል። መለስካቸው አምሃ ተከታትሎታል።
የድምጽ ፋይሉን በመጫን ያድምጡ።
በሶማሌ ክልል ከ65 በላይ ሰዎች መገደላቸው የቀድሞው የኢትዮጲያ የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ሰመጉ (HRCO) በ139ኛው ልዩ መግለጫው ላይ ይፋ አደረገ።