በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዶሎ ኦዶ በሰደተኞች ሰፈሮች የሚገኙ የሶማልያ ስደተኞች ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ ነው ተባለ


በዶሎ ኦዶ የሰደተኞች መጠለያ ሰፈሮች የሚገኙ የሶማልያ ስደተኞች ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ እንደሆነ ተገልጿል። በረሃብ እጅግ የተጎዱ ህጻናትና እናቶች በሰፈሮቹ እየተረዱ ነው። በቂ እርዳታ አላገኘንም የሚሉ ስደተኞችም አሉ።

በዶሎ አከባቢ የሰደተኞቹ ሰፍሮች ሃላፊ የሆኑት Mr. Joe Hegenhour ስለ ቀውሱ አስከፊነት ሲያስረዱ “ሰብአዊው ቀውስ በጣም ከፍተኛ ነው። በመላ አለም ስለሰራሁ ብዙ ስደተኞችንና የስደተኞች ሰፈሮችን አይቻለሁ። በጣም በጣም ከፈተኛ ነው ችግሩ። እነዚህ በመመገብያው ማዕከል የምታያቸው ትንንሽ ልጅች በምግብ እጥረት ማቀዋል።" ይላሉ።

XS
SM
MD
LG