በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በባሌ ዞን በተፈፀመ ጥቃት 16 ሰው ተገደለ

በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ ወረዳዎች ላይ ተስፋፍተው እጅግ የበዛ ሕይወት ያጠፉት ጥቃቶችና ግጭቶትን ለማስቆም ጥረት እየተደረገ ባለበት ጊዜ ባሌ ዞን ውስጥም ትናንት በተፈፀመ ጥቃት 16 ሰው መገደሉ ተገለፀ፡፡

በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ ወረዳዎች ላይ ተስፋፍተው እጅግ የበዛ ሕይወት ያጠፉት ጥቃቶችና ግጭቶትን ለማስቆም ጥረት እየተደረገ ባለበት ጊዜ ባሌ ዞን ውስጥም ትናንት በተፈፀመ ጥቃት 16 ሰው መገደሉ ተገለፀ፡፡

በኦሮሚያ የባሌ ዞን የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ከድር ዋዶ ማምሻውን በሰጡት መግለጫ፣ የሶማሌ ልዩ ፓሊስ አባላት ናቸው ያሏቸው በከባድ የታጠቁ ሰዎች ትናንት ዕሁድ ከቀትር በኋላ በዳዊ ቃቻ ወረዳ ኦዴ አራጋ ቀበሌ ጥቃት መክፍታቸውንና ሰው ላይ እየተኮሱ መግባታቸውን አመልክተዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በባሌ ዞን በተፈፀመ ጥቃት 16 ሰው ተገደለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:14 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG