በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጎሳ ግጭት ስምንት ሰው መሞቱን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

በጂግጅጋ ከተማ የተነሳ ፎቶ ግራፍ ነው። ከማኅበራዊ ሚዲያ ትዊተር ገጽ ላይ የተገኘ ነው።
በጂግጅጋ ከተማ የተነሳ ፎቶ ግራፍ ነው። ከማኅበራዊ ሚዲያ ትዊተር ገጽ ላይ የተገኘ ነው።

በኢትዮጵያ በሶማሌና በኦሮሚያ አዋሳኝ ክልል ላይ በተፈጠረ የጎሳ ግጭት ስምንት ሰው መሞቱን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

የጎሳ ግጭቱ ከዚህ ቀደም ሲያጋጥ እንደነበር የጠቆሙት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዘይኑ ጀማል፤ በግጭቱ መካከል ምንም ዓይነት የታጠቀ ቡድን እንዳልተሳተፈበት ያገኙትን መረጃ ጠቅሰው ተናግረዋል።

በአካባቢው የሚፈጠሩትን ግጭቶች ለመፍታት ከፍተኛ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ መሆኑንም አረጋግጠዋል።

በጎሳ ግጭት ስምንት ሰው መሞቱን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:37 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG