በማህበራዊ የትስስር ገጾች ላይ በሚተላለፉ መልዕክቶች ጾታን ፣ ሃይማኖትን ወይም ማንነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች ስለመበራከታቸውም ተጠቃሚዎችና በዘርፉ ላይ የሚሰሩ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ በማህበራዊ ሚድያዎች የሚተላለፉ ይዘቶች የሃይማኖት ተቋማትንም እንዳሳሰባቸው የወቅቱ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ጸሓፊ የሆኑት ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች