በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ መግለጫ

ዛሬ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የሚታዩ ግጭቶችንና ሁከቶችን ለመግታት የኢህአዴግ የካድሬ አስተዳደር መለወጥ አለበት ሲል የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ /ኢሶዴፓ/ አስታወቀ፡፡

ዛሬ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የሚታዩ ግጭቶችንና ሁከቶችን ለመግታት የኢህአዴግ የካድሬ አስተዳደር መለወጥ አለበት ሲል የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ /ኢሶዴፓ/ አስታወቀ፡፡

በሚቀጥለው ሀገርቀፍ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ መንግሥት ለመመስረት ከወዲሁ የብሄራዊ አንድነት መንግሥት እንዲቋቋምም ጠየቀ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:55 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG