በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሶቺ 13ኛ ቀን ውሎ

አሜሪካዊው የተራራ ሽምጥና ባለባነር ጥምዝምዝ ሸርተቴ ባለወርቅ፤ ቴድ ሊጌቲ
አሜሪካዊው የተራራ ሽምጥና ባለባነር ጥምዝምዝ ሸርተቴ ባለወርቅ፤ ቴድ ሊጌቲ

የ22ኛው የክረምት ኦሊምፒክ ችቦ ሩሲያይቱ ሶቺ ላይ ሲምቦገቦግ ዛሬ 22ኛ ቀኑን ደፍኗል፡፡

please wait

No media source currently available

0:00 0:03:38 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የ22ኛው የክረምት ኦሊምፒክ ችቦ ሩሲያይቱ ሶቺ ላይ ሲምቦገቦግ ዛሬ 22ኛ ቀኑን ደፍኗል፡፡

ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ታዲያ ሩሲያና ሆላንድ እያንዳንቸው 22 ሜዳልያዎችን ይዘው ሠንጠረዡን በበላይነት እየመሩ ነው፡፡

ዩናይይትድ ስቴትስ በ21 ሜዳልያ ሦስተኛ፣ ኖርዌይ በ19 አራተኛ፣ ካናዳ በ17 አምስተኛ፣ ጀርመን በ15 ሜዳልያ ስድስተኛ ሆነው እየተከታተሉ ነው፡፡

በወርቅ ደግሞ ኖርዌይ ዘጠኝ ይዛ 1ኛ፣ ጀርመን በስምንት 2ኛ፣ ዩናይትድ ስቴትስ በሰባት ወርቅ 3ኛ፣ ሩሲያ በስድስት ወርቅ 4ኛ ናቸው፡፡

ለተጨማሪ ዝርዝር የተያያዘውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG