በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደቡብ ኦሞ ዞን ውስጥ በደረሰ ጥቃት 25 ሰዎች በጂንካ ሆስፒታል መተኛታቸውን አስተዳዳሪው ገለፁ

ደቡብ ኦሞ ዞን ውስጥ በደረሰ ጥቃት 25 ሰዎች በጂንካ ሆስፒታል መተኛታቸውን አስተዳዳሪው ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:37 0:00

ደቡብ ኦሞ ዞን ውስጥ በደረሰ ጥቃት 25 ሰዎች በጂንካ ሆስፒታል መተኛታቸውን አስተዳዳሪው ገለፁ

በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ውስጥ በተፈፀመ ጥቃት በጂንካ ከተማ በጋዘር፣ በሁባመር እና በመፀር በሰው እና ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል።

የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር በዞኑ የአሪ ወረዳ ወደ ዞን መዋቅር ለማደግ አቅርቧል ከተባለው ጥያቄ ጋር በተያያዘ ተፈፅመ ባሉት በዚህ ጥቃት እጃቸው አለበት ያሏቸውን አራት ፖሊሶችን ጨምሮ 133 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።

የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አለማየሁ ማሞ በሰው እና በንብረት የደረሰው ጉዳት እየተጣራ መሆኑን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግርዋል። የጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ሥራ አስኪያጂ ዶ/ር ፍቅረአብ ሉቃስ በጥቃቱ የተጎዱ 25 ሆስፒታል መተኛታቸውን ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG