በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ክልል ም/ቤት ጉባኤ


አቶ ርስቱ ይርዳው
አቶ ርስቱ ይርዳው

የደቡብ ክልል ምክር ቤት የክልሉ መንግሥት የህግ የበላይነት በማስከበር የዜጎችን ደኅንነት እንዲያረጋግጥ አሳሰበ።

በ5ተኛ ዙር 5 ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ የተሳተፉ የክልሉ ምክር ቤት አባላት መንግሥት የዜግችን በሰላም የመኖርና ሃብት የማፍራት መብታቸውን አለማስከበሩና የኮሮናቫይረስ ከመከልከል ረገድ ድክመት እንዳለበት ወቅሰዋል።

የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳው የጥፋት ኃይሎች የህዝብ ጥያቄዎችን በመጠቀም በክልሉ የፀጥታ ችግር መፍጠራቸውና የክልሉ መንግሥት ህግ የማስከበር ሥራ እየሰራ መሆኑን ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የደቡብ ክልል ም/ቤት ጉባኤ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:50 0:00


XS
SM
MD
LG