በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሲዳማ አሸባሪዎችን በመኪና አሳፍራችኋል በሚል ሁለት ሰዎች ታሰሩ

Sidama Liberation Movement (SLM)
Sidama Liberation Movement (SLM)

በደቡብን ብሔር ብሔረሰቦች ክልል በሲዳማ ዞን የበንሳ ወረዳ ፖሊስ አሸባሪዎችን አሳፍራችሁ ወደ ከተማዋ አስገብታችኋል በሚል ሁለት ሰዎችን ማሰሩን የሲዳማ ሃርነት ንቅናቄ አስታወቀ፡፡

በደቡብን ብሔር ብሔረሰቦች ክልል በሲዳማ ዞን የበንሳ ወረዳ ፖሊስ አሸባሪዎችን አሳፍራችሁ ወደ ከተማዋ አስገብታችኋል በሚል ሁለት ሰዎችን ማሰሩን የሲዳማ ሃርነት ንቅናቄ አስታወቀ፡፡

የመጓጓዣ አገልግሎቱን የተጠቀሙት በቅርቡ ከእሥር የተፈቱ አባላቱ እንደሆነም ገልጿል፡፡

የፖሊስን ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በሲዳማ አሸባሪዎችን በመኪና አሳፍራችኋል በሚል ሁለት ሰዎች ታሰሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:06 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG