በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር ምን ማለት ነው?


ተሰናባቹ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ከተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር በሰላማዊ የሥልጣን ሽግግሩ ወቅት
ተሰናባቹ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ከተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር በሰላማዊ የሥልጣን ሽግግሩ ወቅት

ሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር ማለት ምን ማለት ነው? ለአፍሪካ ምን ትርጉም አለው?በኒዩርክ አዮና ኮሌጅ በማኅበረሰብ ጥናት ረዳት ፕሮፌሰር ለሆኑትን ዶ/ር ደረሰ ጌታቸው የቀረበ ጥያቄ ነው።

ተሰናባቹ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ለተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሥልጣናቸውን አስረክበዋል ይህ የሥልጣን ርክክብ "ሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር" እንደሆነ ተነግሮለታል። ሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር ምን ማለት ነው? ይህ የሽግግር ሂደትስ ለአፍሪካ ምን ዐይነት ትርጉም ይሰጣል? በኒዩርክ አዮና ኮሌጅ በማኅበረሰብ ጥናት ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑትን ዶ/ር ደረሰ ጌታቸውን ጽዮን ግርማ አነጋግራቸዋለች።
ጽዮን ግርማ አነጋግራቸዋለች።

ዘገባውን ለማድመጥ የተያያዘውን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።

ሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር ምን ማለት ነው?
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:26 0:00

XS
SM
MD
LG