No media source currently available
ተሰናባቹ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ለተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሥልጣናቸውን አስረክበዋል ይህ የሥልጣን ርክክብ "ሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር" እንደሆነ ተነግሮለታል። ሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር ምን ማለት ነው? ይህ የሽግግር ሂደትስ ለአፍሪካ ምን ዐይነት ትርጉም ይሰጣል? በኒዩርክ አዮና ኮሌጅ በማኅበረሰብ ጥናት ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑትን ዶ/ር ደረሰ ጌታቸውን ጽዮን ግርማ አነጋግራቸዋለች። ጽዮን ግርማ አነጋግራቸዋለች