ዋሺንግተን ዲሲ —
በኢትዮጵያ፣ በሩሲያ፣ በኢራን፣ በግብፅ፣ በአዘርባጃን፣ በሶሪያ፣ በኩባ፣ በጋምቢያ፣ በቻይና፣ በቬንዜዌላ እሥር ከሚገኙና እንዲፈቱ ስማቸው ከተጠቀሰው መካከል የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ መሪ አቶ በቀለ ገርባ ይገኛሉ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
በተባባሩት መንግሥታት ድርጅት የዩናይርድ ስቴትስ አምባሳደር ሳማንታ ፓወር በፖለቲካ አመለካከታቸው ምክንያት ታሰረው የሚገኙ ሰዎች እንዲፈቱ በመጠየቅ ዘመቻ ጀምረዋል፡፡